በአዲሱ መጠሪያው ሜታ የተባለው ፌስ ቡክ ለኢትዮጵያ ተጠቃሚዎቹ አዲስ መመሪያ አውጥቷል

(ዘ-ሐበሻ ዜና) በአዲሱ መጠሪያው ሜታ የተባለው ፌስ ቡክ ለኢትዮጵያ ተጠቃሚዎቹ አዲስ መመሪያ አውጥቷል፡፡ ‹‹ኢትዮጵያ የግጭት ስጋት ያለባት አገር እንደመሆኗ መጠን ቅድሚያ ከምንሰጣቸው አገራት ተርታ አስቀምጠናት ቆይተናል›› ሲል የጀመረው መመሪያው ባለፉት ሁለት አመታትም በኢትዮጵያ ውስጥ ጥላቻንና ለግጭት የሚያነሳሱ ይዘቶችን ለመቀነስ ከፍተኛ ወጪ ሲያደርግ የቆየ መሆኑን አስታውቋል፡፡ አሁን ደግሞ ሁኔታው እየተባባሰ በመምጣቱ … Continue reading በአዲሱ መጠሪያው ሜታ የተባለው ፌስ ቡክ ለኢትዮጵያ ተጠቃሚዎቹ አዲስ መመሪያ አውጥቷል